ልብስ (Clothing)
ባርኔጣ/ቆብ (Hat)
ቀሚስ (Dress)
ኮት (Coat)
ሻሸ (Scarf)
ሸሚዝ (Shirt)
ሹራብ (Sweater)
ክራቫት (Necktie)
ረጅም ሱሪ/ቦላለ (Pants)
አጭር ሱሪ/ቁምጣ (Shorts)
አጭር ቀሚስ (Skirt)
ካልሰ (Socks)
ጫማ (Shoe)
ጉትቻ (Earring)
አንባር (Bracelet)
ሀብል/ጨሌ/ዶቃ (Necklace)