ልብስ (Clothing) ባርኔጣ/ቆብ (Hat) ቀሚስ (Dress) ኮት (Coat) ሻሸ (Scarf) ሸሚዝ (Shirt) ሹራብ (Sweater) ክራቫት (Necktie) ረጅም ሱሪ/ቦላለ (Pants) አጭር ሱሪ/ቁምጣ (Shorts) አጭር ቀሚስ (Skirt) ካልሰ (Socks) ጫማ (Shoe) ጉትቻ (Earring) አንባር (Bracelet) ሀብል/ጨሌ/ዶቃ (Necklace)